🏛️ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሲቪል ሰርቪስ ቢሮ
ወደ ስርዓታችን በደህና መጡ። ከላይ ያለውን ሜኑ በመጠቀም የሚፈልጉትን አገልግሎት ይምረጡ።
የላቀ አገልግሎት ከ1987 ዓ/ም ጀምሮ
ወደ ስርዓታችን በደህና መጡ። ከላይ ያለውን ሜኑ በመጠቀም የሚፈልጉትን አገልግሎት ይምረጡ።
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሰት ሲቪል ሰርቪስ ቢሮ በሀገራችን አቆጣጠር በ1987 ዓ/ም የተመሰረተ ሲሆን በአሁኑ ወቅት በክልላችን የመንግስት ሰራተኞች አስተዳደር ፣ የሪፎርምና መልካም አስተዳደር ጉዳዮችን ፣ የተቋማት አመራርና ሰራተኛ አቅም ግንባታና ሌሎች ተግባራትን በማከናወን የክልሉ የመንግሰት ተቋማት የላቅ አገልገሎት እንዲሰጡ በማስቻል ህብረታሰቡን የልማትና ዴሞክራሲ ስርዓት ተጠቃሚ በማድረግ በህይወታቸው እምርታዊ ለውጥ እንዲያሙ የበኩሉን አስተዋፆ በማበርካት ላይ ነው ::
በክልላችን ከ30 ዓመት በላይ የላቀ አገልግሎት በመስጠት ላይ እንገኛለን: