በዘጠኙ ዓምዶች ላይ የአፈጻጸም ንጽጽር
| ዓምድ | ክልል ፋይናንስ ቢሮ | ክልል ፕላንና ልማት ቢሮ | ክልል ገቢዎች ባለሥልጣን |
|---|---|---|---|
| የዝግጅት ምዕራፍ መሰረታዊ ተግባራት | መካከለኛ | መካከለኛ | መካከለኛ |
| አስተዳደራዊ ሥራዎች ትግበራ | ጥሩ | መካከለኛ | ደካማ |
| ቀልጣፋና ተደራሽ የአገልግሎት አቅርቦት | መካከለኛ | ደካማ | ደካማ |
| የመንግሥት አስተዳደርና አደረጃጀት ማሻሻል | መካከለኛ | ደካማ | ደካማ |
| የሠራተኞች ብቃት ምዘናና ማረጋገጫ ሥርዓት | ደካማ | ደካማ | ደካማ |
| የዲጂታል ሲቪል ሰርቪስ ግንባታ | ጥሩ | መካከለኛ | ደካማ |
| ነፃና ገለልተኛ የሲቪል ሰርቪስ ግንባታ | ደካማ | ደካማ | ደካማ |
| ብዝሃነትና አካታችነት | ደካማ | መካከለኛ | ደካማ |
| የሲቪል ሰርቪስ ገቢር አበ አመራር ግንባታ | መካከለኛ | መካከለኛ | ደካማ |