ስለ ተቋሙ ታሪካዊ ዳራ ባጭሩ
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሰት ሲቪል ሰርቪስ ቢሮ በሀገራችን አቆጣጠር በ1987 ዓ/ም የተመሰረተ ሲሆን በአሁኑ ወቅት በክልላችን የመንግስት ሰራተኞች አስተዳደር ፣ የሪፎርምና መልካም አስተዳደር ጉዳዮችን ፣ የተቋማት አመራርና ሰራተኛ አቅም ግንባታና ሌሎች ተግባራትን በማከናወን የክልሉ የመንግሰት ተቋማት የላቅ አገልገሎት እንዲሰጡ በማስቻል ህብረታሰቡን የልማትና ዴሞክራሲ ስርዓት ተጠቃሚ በማድረግ በህይወታቸው እምርታዊ ለውጥ እንዲያሙ የበኩሉን አስተዋፆ በማበርካት ላይ ነው ::
እሴቶቻችን
- ግልጸኝነት
- አገልጋይነት
- ውጤታማነትና ቅልጥፍና
- ለለውጥ ዝግጁነት
- ፍትሃዊነት
- ብዝሃነትና አካታችነት
የምንሰጣቸው አገልግሎት
የምንሰተጣቸው አገልግሎት የሚከተሉት ናቸው:
- የመንግስት ሰራተኞች ቅጥር
- ምደባ
- ዝውውር
- ስንብት
- የአቅም ግንባታ ስልጠና
የኛ ስኬት
በክልላችን ከ30 ዓመት በላይ የላቀ አገልግሎት በመስጠት ላይ እንገኛለን:
- ከ39000 በላይ ሰራጠኞችን በማስተዳደር ላይ እንገኛለን
- ከ40 በላይ የክልል ተቋማት እንዲሁም ከ በላይ የዞን ፣ ከተማ አስተዳደርና ወረዳ የመንግሰት ተቋማትን በማገልገል ላይ አንገኛለን
- የመንግስት ተቋማትን ፣ አመራሮችንና መላው ሰራተኞችን በማገልገል ላይ እንገኛለን